guarantee

ዋና ዋና የዋስትና አይነቶች

Ø  የቡድን ዋስትና

Ø  የንብረት ዋስትና

Ø  የደመወዝ ዋስትና

Ø  የተከፈለ ተቀማጭ ሆነ ገንዘብ ዋስትና

Ø  የትምህርት ማስረጃና የቤተሰብ ጣምራ ዋስትና

Ø  የተቋማት ዋስትና ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡

 በነዚህ ዋና ዋና የዋትና ዓይነቶች ስር ሊጠቃለሉ የሚችሉ የዋስትና አማራጮች  በቡድን አላፊ አማካይነት የሚደረግ ዋስትና ፤ በቡድን ጠለፋ ዋስትና አማካይነት የሚደረግ ዋትና  ፣ የደመወዝ ፣ ተሽከርካሪ፣ የመኖሪያ ቤት፣ ማሽነሪ፣ የከበሩ ማዕድናት፣ የትምህርት ማስረጃ ፣ የቴሌቪዥን ሴት፣ የመደብር፣  የጣምራ ዋስትና ቼክና ደመወዝ ተሽከርካሪ የተቋማት ዋስትና፤  የተቀማጭ ገንዘብና የተከፋይ ገንዘብ ዋትና እንዲሁም የአክስዮን ድርሻ ዋስትናዎች/ እንደ አስፈላጊነቱ ማቅረብ እንደሚቻል በአማራጭነት ተግባራዊ የተደረጉ ናቸው፡፡